RSS Articles

 • ተማሪ ቤት -> አብዮት ቤት ? !
  በሃገራችን የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ሚና መማር ብቻ ያልሆነው ለምንድነው? —– የፖለቲካ ባህላችን በሃይለስላሴ ግዜ ዩንቨርስቲ ገብቶ እስካሁን ተመርቆ አልወጣም! ለምን? እንደየፖለቲካዊና ህዝባዊ ባህሉና አጋጣሚዎች ሌላ ግዜ ደግሞ እንደተጠና ሂደት በየሃገሩ የህዝብ ትኩሳት የሚሞቅባቸዉና ለለዉጥ መነሻ የሚሆኑባቸው ቦታዎች አሉ:: ቀድሞ በሶሻሊስት ስርዓት ይመሩ በነበሩት የምስራቅ አዉሮፓ ሃገሮች የህዝቡን የብሶት ትኩሳት የሚያሞቁትና ለለዉጥ መነሻ ሰበብ የሚያደርጉት በአብዛኛው ወዛደሮች […]
 • ኢህአዴግ ያወጀዉን የጅምላ ጭፍጨፋ ለመታደግና ነግ – በኔን ለማስቀረት – ስለ ጎንደር ሁሉም ዜጋ ሃላፊነት አለበት !
  ኢህአዴግ ያወጀዉን የጅምላ ጭፍጨፋ ለመታደግና ነግ – በኔን ለማስቀረት – ስለ ጎንደር ሁሉም ዜጋ ሃላፊነት አለበት ! ራድዬ ነጋሺ Aug 31, 2016 አንዳንድ ወሬዎች እንደሚሰሙት ከሆነ መንግስት ጎንደርን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ በሚል ባለው የጦር ሃይል ” እምሽክ” ማድረግ እንዳሰበ መዶለቱን ነው የሚያሳብቁት :: ኦሮምያን አዳክምያለሁ የሚል የተሳሳተ ግምት የያዘው ህወሓት መሩ መንግስት ጎንደር ላይ ያለው […]
 • የትግል ስልቶችን ለመምረጥ አስገዳጅ ወይንም ወሳኝ ሁኔታዎች
  To Download: የትግል ስልቶችን ለመምረጥ አስገዳጅ ወይንም ወሳኝ ሁኔታዎች  
 • “ህገ መንግስቱ ለህዝብ እንጂ፣ ህዝብ ለህገ መንግስቱ አይደለም የተሰራው”
  “ህገ መንግስቱ ለህዝብ እንጂ፣ ህዝብለህገ መንግስቱ አይደለምየተሰራው” አቶ ክቡር ገና ጥያቄውን ያነሳው አካል በግልፅ ባይወጣም ጥያቄተነስቷል፡፡ ጥያቄዎቹ የአንድ አካል ብቻ ሳይሆኑ በብዙ ሰዎች የሚንሸራሸሩም ሆነዋል። ስለዚህ መልስ አሰጣጥ ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋልማለት ነው፡፡  አንደኛ በህዝቡ የተነሱትን ችግሮችመሰረታዊ ምክንያት ሳይሆን ከላይ የሚታዩትን ብቻ ለመቅረፍ ከተጣረ ችግሩ ለጊዜው ጋብ ይላል እንጂ አይጠፋም። በአጠቃላይ አሁን የተነሱ ጥያቄዎች ከጊዜ […]
 • በውይይት ችግሮቻችንን መፍታት አለብን
  “በውይይት ችግሮቻችንን መፍታት አለብን” ፕ/ር አህመድ ዘካሪያ (የዓለም እርቀ ሰላም ግብረ ሰናይ ድርጅት አመራር) እኛ እንደ ሀገር ሽማግሌዎች የማረጋጋት ስራ ነው በዋናነት መስራት ያለብን፡፡ መፍትሄውን የሚያወያዩ አካላት ናቸው የሚያስቀምጡት፡፡ እንደ ሀገር ሽማግሌ፣ የህግም የፖለቲካም ስልጣን ስለሌለን የሞራል ጫና የማሳረፍ ሚና ነው የሚኖረን። እኛ ሰላም እንዲሰፍን፣ የተጋጩ እንዲታረቁ ነው የምንጠይቀው፡፡ ጦርነትን አንፈልግም፡፡ የሀሳብ ግጭት ከሆነ በጠረጴዛ […]
 • ለተፈጠሩ ያለመተማመኖች ምክንያት ሊሆኑ ከሚችሉት ውስጥ
  በሃገራችን ለዘመናት ተንሰራፍተው የነበሩት ስርአቶች አስከትለውት የነበረው ሚዛን የሳተ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ የኑሮ መስተጋብር የሃገርን ባለቤትነት ለዘመናት ከአንድ የህዝባችን አካል የወጡ ጥቂት ሊሂቃን ብቻ በሞኖፖል እንዲይዙት መደረጉ ነው ጥቂት ሊሂቃን ብቻ የሚለዉን ቃል የምንገለገለው በተዛባው ስርአት ተጠቃሚ ስለ መሆኑ የሚነገርለት ከአማራው ብሄር ለወጡ የተወሰኑ ልሂቃን መሆናቸውን ለማመልከት እና ሌላው የአማራው ብሄር ህዝብ የስርአቶቹ ተጠቃሚ […]
 • ገደብ የለሽ ጥርጣሬ
  ገደብ የለሽ ጥርጣሬ ወይንም ያለመተማመን፡- በማህበራዊ ግንኙነት የሰዎችን የመኗኗር ፍላጎት የሚመርዝ እና በትግል መስክ መከፋፈል እንዲሰፍን ጠንቅ ሆኖ የሚታየው ያለመተማመን ወይንም ገደብ የለሽ ጥርጣሬ በመባል የሚታወቀው ነው። የዚህን እጅግ ውስብስብ የሆነ በግለሰቦች ፣ በተቋማት ሆነ ባጠቃላይ በማህበረሰብ መካከል ለጋራ ጥቅም በጋራ መቆምን በመሸርሸር ክፍተት እንዲሰፋ የሚያደርግን ችግር መንስኤዎች ግልጽ እና ስውር ባህርያቱን ማወቁ እጅግ አስፈላጊ […]
 • ሚዛን የጠበቀ ጥርጣሬ
  መጠራጠር በአብዛኛው ግዜ በአፍራሽ ገፅታው የሚታወቅ ቢሆንም ሚዛኑን የጠበቀ ጥርጣሬ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይታመናል ። ከሚጠቀሱት ጠቀሜታዎቹ መካከል አንዱ ያለመተማመንን ደረጃ በደረጃ ለመቅረፍ ማስቻሉ ነው።  ሚዛኑን የጠበቀ ጥርጣሬ ያለመተማመንን ደረጃ በደረጃ ለመቅረፍ ያስችላል የምንልባቸው አብይ ምክንያቶች ፡- ሚዛን የጠበቀ ጥርጣሬ ግለሰቦችም ሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ነገሮችን በጥንቃቄ እንዲመለከቱ ስለሚያስችል የመተማመን መንፈስን ለመገንባት የሚደረግን ጥረት በረጋ መንፈሰ […]